አጭር ፊልም
Can the Bible Be Trusted?
3 ደቂቃFHD
2 ከ 4ክሊፕ 2 ከ 4Do You Ever Wonder...? · 4 ምዕራፎች
Can the Bible Be Trusted?
Have you ever wondered why followers of Jesus believe the Bible is the same today as when it was originally written? Archaeological evidence validates that today’s Bible consists of the same Scriptures originally written thousands of years ago.
ጥያቄዎችተዛማጅ ጥያቄዎች
የእርስዎን ይጠይቁየመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች
አጋራ2 Timothy 3:16
All Scripture is God-breathed and is useful for instruction, for conviction, for correction, and for training in righteousness,
Berean Standard Bible
Public Domain
ተጨማሪ አንብብ...ጽሑፍ ቅጂ
Amharic (ኣማርኛ)
የኢየሱስ ተከታዮች መጽሃፍ ቅዱስ መጀመሪያ በተጻፈበት ጊዜ ከነበረው ጋር ዛሬም
አንድ አይነት ነው ብለው ለምን እንደሚያምኑ ጠይቀው ያውቃሉ
መጽሃፍ ቅዱስ በ1500 አመታት ጊዜ ውስጥ የተጻፈ የእግዚአብሔር ቅዱስ መጽሃፍ ነው
በእርግጥ ስለእግዚአብሔር እና ለሰዎች ሁሉ ሰላለው ግብረገባዊ መስፈርቶች የሚያስተምሩን መጽሃፍት ስብስብ ነው
ኦሪትን፣ መዝሙሮችን፣ ትንቢትን እና ለኢየሱስ ተከታዮች የተጻፉ ደብዳቤዎችን ያካትታል
እንደ እግዚአብሔር ፍጥረት የእኛን ታሪክ ይነግረናል
አንዳንድ ሰዎች በእነዚህ አመታት ውስጥ መጽሃፍ ቅዱስ እንደተለወጠ ያስባሉ
የተለያዩ ትርጉሞች መገኘታቸው ለዚህ ምክንያታቸው ትልቁን ቦታ ይይዛል
መጽሃፍ ቅዱስ በመጀመሪያ የተጻፈው በሶስት ቋንቋዎች ነው። ከዛን ጊዜ ጀምሮ እያንዳንዱ
ሰው በራሱ ቋንቋ የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ እስኪችል ድረስ በተደጋጋሚ ተርጉሟል
አንዳንድ ቋንቋዎች ከአንድ በላይ ትርጉም አላቸው ነገር ግን ሁሉም ተመሳሳይ መለዕክት ይይዛሉ
ሁሉም የመጽሃፍ ቅዱስ ትርጉሞች የመጀመሪያው መጽሃፍ ቅዱስ የተተረጎሙ ሲሆኑ እርስ በራሳቸው ሊመሳከሩ የሚችሉ ናቸው
እጅግ በጣም ብዙ የአርኬኦሎጂ ማስረጃዎች የዘመናዊ ትርጉሞችን ትክክለኛነት ያረጋግጣሉ
ለምሳሌ ከክርስቶሰ ልደት በፊት ከ3ኛው ክፍለ ዘመን እስከ ከክርስቶስ ልደት በሃላ 1ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የተጠናቀሩ 981 ጥንታዊ የመጽሃፍ ቅዱስ የእጅ ጽሁፎች
በ20ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በሙት ባህር አከባቢ ተገኝተው ነበር
ከእነዚህ የእጅ ፅሁፎች ውስጥ አንዱ ታላቁ ኢሳያስ መፅሃፍ ጥቅል ነው
የኢሳያስን መፅሃፍ ሁሉንም 66 ምዕራፎች የሚያካትት ሲሆን
ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት እና ሞት የሚተነብይ መፅሀፍ
ታላቁ የኢሳያስ መፅሃፍ ጥቅል በዘመናዊው መፅሃፍ ቅዱስ ካለው ከኢሳያስ መፅሃፍ ጋር ተመሳሳይ ነው
ስለ ኢየሱስ የሚነግረን የመፅሃፍ ቅዱስ ክፍል በመጀመሪያው
ክፍለ ዘመን ከእርሱ ጋር ይኖሩ በነበሩ ደቀ መዛሙርቱ የተፃፈ ነው
ፅሁፎቻቸውን ወደ ሌሎች ቦታዎች ልከው ትክክል ሰለመሆናቸው በሌላ አከባቢ የሚኖሩ ደቀ መዛሙርት አረጋግጠው
የተፃፈው እውነትም እንደገና በመፃፍ ለተጨማሪ የኢየሱስ ተከታዮች ልከዋል
ስለኢየሱስ የሚያወሩ ከ25000 በላይ የጥንት መፅሃፍ ቅዱስ የፅሁፍ ቅጂዎች ተገኝተዋል
ሁሉም እርስ በራሳቸው የሚዛመዱ ሲሆኑ ከዘመናዊው መጽሃፍ ቅዱስ ጋርም አንድ አይነት ናቸው
በብሪታኒያ ቤተ መፅሃፍት መፅሃፍት ማሳያ ላይ በግሪክ ቋንቋ የተፃፈ ሙሉ መፅሃፍ ቅዱስ አለ
ይህ መፅሃፍ ኮዴስ ሳይናይት የሚባለው በ350 ዓ/ም ከተፃፈው ዘመናዊው መፅሃፍ ቅዱስ ጋር ፍፁም አንድ አይነት ነው
መፅሃፍ ቅዱስ ከየትኛውም ጥንታዊ ፅሁፈ ይልቅ ሙሉ ቅጂዎቹ የተገኙለት መፀሐፍ ነው
በአጠቃላይ የዛሬው መፅሃፍ ቅዱስ ከሺህ አመታት በፊት በመጀመሪያ ከተፃፈው ጋር ተመሳሳይ
መሆኑን ማስረጃዎች ያረጋግጣሉ