አጭር ፊልም
Who is Jesus...Really?
3 ደቂቃFHD
Do You Ever Wonder...?3 ከ 4ክሊፕ 3 ከ 4
Who is Jesus...Really?
Who is Jesus? What has He done, and why did He do it? Through Jesus, God made a way for us to experience a loving, restored relationship with God. Jesus lived the perfect life no other human could ever live, and he died and rose again, demonstrating his victory over sin and death.He was the perfect offering on our behalf.
ጥያቄዎችተዛማጅ ጥያቄዎች
የእርስዎን ይጠይቁየመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች
አጋራ1 John 4:9
This is how God’s love was revealed among us: God sent His one and only Son into the world, so that we might live through Him.
Berean Standard Bible
Public Domain
ተጨማሪ አንብብ...ጽሑፍ ቅጂ
Amharic (ኣማርኛ)
ኢየሱስ ማን ነው?
ምን አድርጎል?
እና ለምንድነው ያደረገው?
ግርማዊው ኢየሱስ በሰማይ ነገሰ
የሰው ልጅ ግን የሀጥያት ባሪያ ሆነ
እግዚአብሔር ሰዎችን ይወዳል
እና ነፃ እንዲሆኑ ይፈልጋል
ስለዚህ መሲሁ ኢየሱስ ቃሉ እንዲፈፀም እና የሰው ልጆችን ሊያድን ወደ ምድር ወረደ
የእግዚአብሔር መንፈስ ማሪያም የምትባል ድንግል ሴት ላይ በተአምራዊ ሁኔታ ፀለለ
እና ፆታዊ ግኑኝነት ሳትፈፅም ፀነሰች።
ከወራት በሃላ ኢየሱስ በበረት ውስጥ ተወለደ
ኢየሱስ የሰው ልጅ ነው ግን እርሱ እግዚአብሔርም ነው
ስለዚህ እራሱን ሲጠራ
የእግዚአብሔር ልጅ ብሎ ነው
የስሙም ትርጉም እርሱ እግዚአብሔር ሰው ያደረገው ማለት ነው
የኢየሱስን ተፈጥሮ የእኛ አዕምሮ ሙሉ በሙሉ መረዳት የማይችለው ሚስጥር ነው።
በምድር ሳለ ተአምራቶችን ያደርግ ነበር
በስልጣን ያስተምር ነበር
እና ከሀጥያት የፀዳ ህይወት ይኖር ነበር
የትኛውም የሰው ልጅ ኖሮት የማያውቀው ፍፁም ህይወት
ኢየሱስ በገዛ ፈቃዱ እራሱን ስለእኛ ቅዱስ መሰዋዕት አድርጎ አሳልፎ ሰጠ
ከሶስት ቀናት በሃላ
ኢየሱስ ከሞት ተነሳ
በሀጥያት እና በሞት ላይ ያለውን ድል አሳየ
ኢየሱስ በድጋሚ ላይሞት
ወደ ሰማይ አረገ
ለዚህ ነው በኦሪት በተሰጠው የመሲሁ ማዕረግ እና መገለጫዎች ልክ
አዳኝ፣ የእግዚአብሔር ልጅ፣ አማኑኤል እና የእግዚአብሔር በግ በሚባሉ የተለያዩ ስሞች ከፍ ሊደረግ የሚገባው
ኢየሱስ ትንቢቶቹን ፈፀመ
ቅጣታችንን ተቀበለ
እና ከሀጥያት አዳነን
አንድ ቀን በሁሉም ሰው ላይ ሊፈርድ ይመለሳል
ነገር ግን የእርሱ ህይወት፣ ሞት እና ትንሳኤ
የምንፀድቅበትን መንገድ ሰጠን
መጽሃፍ ቅዱስ ንሰሃ መግባት እንዳለብን
እና ኢየሱስ ከሀጥያታችን የሚያድነን መሆኑን እንድናምን
ከእግዚአብሔር ጋር የታደሰ የፍቅር ግኑኝነት እንድንለማመድ ይነግረናል
ይህንን ግብዣ
መቀበል ይፈልጋሉ?