ቪዲዮ በመጫን ላይ
ጽሑፍ ቅጂ
Amharic (አማርኛ)
ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ቀርቦ ባያትም ጊዜ አለቀሰላት
ለሰላምሽ የሚሆነውን
ዛሬ በተረዳሽ ኖሮ! እሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሯል።
ጠላቶችሽም ዙሪያሽን ቅጥር ሰርተው
ከየአቅጣጫውም ከበው የሚያስጨንቁበት ጊዜ ይመጣልና
በቅጥሮቹም ውስጥ ያጥፉሻል፤
የመጎብኘትሽን ዘመን አላወቅሽምና፤ አንቺና ልጆችሽን
ወደ ታች ይጥላሉ በአንቺ ውስጥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ አይተውም