ቪዲዮ በመጫን ላይ
ጽሑፍ ቅጂ
Amharic (አማርኛ)
ኢየሱስም፤ በየቀኑ አብዛኛው ጸሐፍትና ፈሪሳውያንን ህጉን ይሰብካሉ እንጂ አይፈጽሙትም እያለ ይናገራቸው ነበር።
በቤተ መቅደስ ኢየሱስ አንዲት ደሃ መበለት ሁለት ሳንታም በዚያ ስትጥል አየ
በጣም ትንሽ ነው
የበለጠ መስጠት አትችልም?
እውነት እላችኋለው
ይህች ደሃ መበለት ከሁሉ ይልቅ አብልጣ ጣለች፡፡
እነዚህ ሁሉ ከትርፋቸው ወደ እግዚአብሄር መዝገብ ጥለዋል፡፡ ይህች ግን ከጉድለቷ የነበራትን ትዳርዋን ሁሉ ጣለች፡፡